ሃጫሉ ሁንዴሳ የሃዘን

የአማራ ህብረተሰብ ቅርስ በሚኔሶታ ዓባላት እና የስራ አመራር ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ/ም በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ላይ በተደረው ግድያ ከልብ ያዘንን ሲሆን ድርጊቱንም አጥብቀን እናወግዛለን ። ወጣቱ አርቲስት በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ዝናን እያገኘ የመጣ አርቲስት ሲሆን በዚህ በለጋ እድሜው ህይወቱ በአጭር መቀጨቱ ለቤተሰቡ፣ ለሙዚቃው አፈቃሪዎቹ እና ለኢትይዮጵያውያን ታላቅ ጉዳት ነው።

Share this post

Share on facebook
Share on google
Share on twitter
Share on email
Share on print