ስለ AHSM

THE AMHARA HERITAGE SOCIETY OF MINNESOTA

የአማራ ኀብረተስብ ቅርስ በሚኒሶታ

የተልዕኮ መግለጫ:

ዓላማችን ውብ የሆነውን የአማራን ህዝብ ታሪክ፣ባህል እና ቅርስ መንከባከብ፣ መጠበቅ፣ ማስተዋወቅ እና ማጋራት ሲሆን በተጨማሪም እርዳታ ለሚፈልጉ የአማራ ብሄር ተወላጆች እንዳስፈላጊነቱ እርዳታ ማድረግ ነው።

የራዕይ መግለጫ:

ራዕያችን የአማራው ህዝብ ታሪክ፣ ባህል፣ ወግ እና ቋንቋ በሚኔሶታ አልፎም በዓለም ላይ እንዲታወቅ እና እንዲከበር ማድረግ ነው።

THE AMHARA HERITAGE SOCIETY OF MINNESOTA

የአማራ ኀብረተስብ ቅርስ በሚኒሶታ

የተልዕኮ መግለጫ:

ዓላማችን ውብ የሆነውን የአማራን ህዝብ ታሪክ፣ባህል እና ቅርስ መንከባከብ፣ መጠበቅ፣ ማስተዋወቅ እና ማጋራት ሲሆን በተጨማሪም እርዳታ ለሚፈልጉ የአማራ ብሄር ተወላጆች እንዳስፈላጊነቱ እርዳታ ማድረግ ነው።

የራዕይ መግለጫ:

ራዕያችን የአማራው ህዝብ ታሪክ፣ ባህል፣ ወግ እና ቋንቋ በሚኔሶታ አልፎም በዓለም ላይ እንዲታወቅ እና እንዲከበር ማድረግ ነው።

የቦርድ ዳይሬክተሮች

ሊቀ መንበር 
ምክትል ሊቀ መንበር
ጸሐፊ
ገንዘብ ያዥ
የቦርድ አባላት (አሥራ ሦስት)

የአማራ ጥቅሶች

አማራ ኢትዮጵያ ፣ ኢትዮጵያ አማራ ነው።

ሀይላችን ከስማችንና ከማንነታችን በላይ ነው።

በብርሃን ካለቀሙ በጨለማ አይቅሙ።

ስትተባበር ታሽንፋለህ። ስትከፋፈል ትወድቃለህ፣ ትሽነፋለህ።

አንድ ብንሆን ማንም አይወድቅም።

ቸር ተመኝ፣ ቸር ታገኝ።

ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል።

በህግ አምላክ!

ድር ቢያብር አንበሳ ያስር።

ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም።

የስራ አስፈጻሚ ተግባሮችን በበለጠ ለመረዳት ከዚህ በታች ይምረጡ::

ስራ አስፈፃሚዎች

የዓባላት ምልመላ
ማህደረመረጃ እና የሕዝብ ግንኙነት
የትምህርት፣ ስነ ጥበብ እና ባህል
የጤና እና ሁለንተናዊ ደህንነት አገልግሎቶች
የዝግጅት ዕቅድ አውጪ እና ገንዘብ አሰባሳቢ
የበጎ ፈቃደኞች አስተባባሪ
የቴክኖሎጂ እና የሙያ አማካሪ
የገንዘብ አያያዝ እና አጠቃቀም

Leadership Bio

Replace with final text here.

And then un-hide this section…

See instruction video “About page 2”

Many desktop publishing packages and web page editors now use Lorem Ipsum as their default model text, and a search for ‘lorem ipsum’ will uncover many web sites still in their infancy. 

"When the roots are deep, there is no reason to fear the wind."
ስሩ የጠበቀ ዛፍ ነፋስ አያስፈራውም።
"A little bit of error precludes love."
ትንሽ ስህተት ትልቅ ፍቅርን ይገላል።
"All human beings are born free and equal in dignity and rights."
ተወልዱ፡ኵሉ፡ሰብእ፡ግዑዛን፡ወዕሩያን፡በማዕረግ፡ወብሕግ።
Previous slide
Next slide