ዜና እና ክስተቶች

የአቋም መግለጫ PR0003

የአማራ ህብረተሰብ ቅርስ በሚኔሶታ በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን በመግለጽ የአዲስ አበባ ፖሊስ እና የፌደራል ፖሊስ ግልጽነት በተሞላበት እና ፈጣን በሆነ ሁኔታ የወንጀል ምርመራውን አከናውኖ ወንጀለኞቹን ለፍርድ እንዲያቀርብ መግለጫ ማውጣታችን ይታወሳል።

Read More »

ሃጫሉ ሁንዴሳ የሃዘን

የአማራ ህብረተሰብ ቅርስ በሚኔሶታ ዓባላት እና የስራ አመራር ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ/ም በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ላይ በተደረው ግድያ ከልብ ያዘንን ሲሆን ድርጊቱንም አጥብቀን እናወግዛለን ። ወጣቱ አርቲስት በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ዝናን እያገኘ የመጣ አርቲስት ሲሆን በዚህ በለጋ እድሜው ህይወቱ በአጭር መቀጨቱ ለቤተሰቡ፣ ለሙዚቃው አፈቃሪዎቹ እና ለኢትይዮጵያውያን ታላቅ ጉዳት ነው።

Read More »
Stage decoration for the AHSM event

የአማራ ኀብረተስብ ቅርስ በሚኒሶታ ምስረታ

የአማራ ኀብረተስብ ቅርስ በሚኒሶታ እ.ኤ.አ ጥቅምት 20 ቀን 2018 በይፋ የተመሰረተው መሆኑን በማወጅ ኩራት ይሰማናል። የምረቃው በዓል በሚኒሶታ USA ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰባሰቡ አማራዎች በአስደሳች ስሜት

Read More »