የ AHSM አባል ይሁኑ
እባክዎን ፕሮግራሞቻችንን በመርዳታዎ ይደግፉ
AHSM ን በመደገፍዎ እናመሰግናለን
ይለግሱ
የ AHSM አባል ከሆኑ
የ AHSM አባልነት ክፍያዎን ይክፈሉ
ለአባልነት ይክፈሉአማራ የኢትዮጵያ ባለአደራ!
Amhara Ethiopia's Guardian

የአማራ ኀብረተስብ ቅርስ በሚኒሶታ
የተልዕኮ መግለጫ:
ዓላማችን ውብ የሆነውን የአማራን ህዝብ ታሪክ፣ባህል እና ቅርስ መንከባከብ፣ መጠበቅ፣ ማስተዋወቅ እና ማጋራት ሲሆን በተጨማሪም እርዳታ ለሚፈልጉ የአማራ ብሄር ተወላጆች እንዳስፈላጊነቱ እርዳታ ማድረግ ነው።
የራዕይ መግለጫ:
ራዕያችን የአማራው ህዝብ ታሪክ፣ ባህል፣ ወግ እና ቋንቋ በሚኔሶታ አልፎም በዓለም ላይ እንዲታወቅ እና እንዲከበር ማድረግ ነው።

የአማራ ኀብረተስብ ቅርስ በሚኒሶታ
Mission Statement:
ዓላማችን ውብ የሆነውን የአማራን ህዝብ ታሪክ፣ባህል እና ቅርስ መንከባከብ፣ መጠበቅ፣ ማስተዋወቅ እና ማጋራት ሲሆን በተጨማሪም እርዳታ ለሚፈልጉ የአማራ ብሄር ተወላጆች እንዳስፈላጊነቱ እርዳታ ማድረግ ነው።
Vision Statement:
ራዕያችን የአማራው ህዝብ ታሪክ፣ ባህል፣ ወግ እና ቋንቋ በሚኔሶታ አልፎም በዓለም ላይ እንዲታወቅ እና እንዲከበር ማድረግ ነው።
ዜና እና ክስተቶች
የአቋም መግለጫ PR0003
የአማራ ህብረተሰብ ቅርስ በሚኔሶታ በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን በመግለጽ የአዲስ አበባ ፖሊስ እና የፌደራል ፖሊስ ግልጽነት በተሞላበት እና ፈጣን በሆነ ሁኔታ የወንጀል ምርመራውን አከናውኖ ወንጀለኞቹን ለፍርድ እንዲያቀርብ መግለጫ ማውጣታችን ይታወሳል።
ሃጫሉ ሁንዴሳ የሃዘን
የአማራ ህብረተሰብ ቅርስ በሚኔሶታ ዓባላት እና የስራ አመራር ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ/ም በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ላይ በተደረው ግድያ ከልብ ያዘንን ሲሆን ድርጊቱንም አጥብቀን እናወግዛለን ። ወጣቱ አርቲስት በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ዝናን እያገኘ የመጣ አርቲስት ሲሆን በዚህ በለጋ እድሜው ህይወቱ በአጭር መቀጨቱ ለቤተሰቡ፣ ለሙዚቃው አፈቃሪዎቹ እና ለኢትይዮጵያውያን ታላቅ ጉዳት ነው።
ፕሮግራሞቻችን
ማህደረ መረጃ እና የሕዝብ ግንኙነት
የቴክኖሎጂ እና የሙያ አማካሪ
የዝግጅት ዕቅድ አውጪ እና ገንዘብ አሰባሳቢ
የበጎ ፈቃደኞች አስተባባሪ
የአባላት ምልመላ
ትምህርት, ስነ ጥበብ እና ባህል
የጤና እና ሁለንተናዊ ደህንነት አገልግሎቶች
የገንዘብ አያያዝ እና አጠቃቀም አማካሪ
ስራችንን ይደግፉ።
መዋጮ ያድርጉ ወይም ክፍያ በመክፈል አባል ይሁኑ።