ክፍያው ተሳክቷል

በጣም እናመሰግናለን፣ የገንዘብ እርዳታዎ በጣም አስፈላጊ ነው።

የአማራ ኀብረተስብ ቅርስ በሚኒሶታ ባደረጉት የገንዘብ እርዳታ በጣም እያመሰገነ፣ የእርስዎ በጎ አድራጎትና ልገሳ ፕሮግራማችንን ለማሳካት የሚያስችለን ሲሆን የእኛን እርዳታ በሚፈልጉት ሕይወትም ላይ እውነተኛ ለውጥ ያመጣል ፡፡

ከአክብሮት ጋር፣
የአማራ ኀብረተስብ ቅርስ በሚኒሶታ