ታህሳስ 20, 2011, የአማራ ኀብረተስብ ቅርስ በሚኒሶታ አመታዊ የአባላት ስብሰባ አካሂዷል። በዚህ ስብሰባ የተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮችን አንስተን የተወያየን ሲሆን በተጨማሪም በምንኖርበት አካባቢ እንዴት አማራዎችን ትኩረት አድርገን ማሰባሰብ እንደምንችል
ጠቃሚ ምክሮች ላይ ተነጋግረናል። በዚህ ጊዜ የ AHSM አመራሮች ለአባላቱ በፋይናንስ ሁኔታ እና የወደፊት እቅድ ላይ በቅጡ ሪፖርት አቅርበዋል።