የአማራ ኀብረተስብ ቅርስ በሚኒሶታ እ.ኤ.አ ጥቅምት 20 ቀን 2018 በይፋ የተመሰረተው መሆኑን በማወጅ ኩራት ይሰማናል። የምረቃው በዓል በሚኒሶታ USA ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰባሰቡ አማራዎች በአስደሳች ስሜት እና ደስታ በአባላትና ቤተሰቦች ተከብሯል። AHSM በሚኒሶታ USA እና በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ አማራዎች ድምፅ በመሆን የሚገባንን በሙሉ በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ ለመርዳት እና ለማገዝ ተዘጋጅቷል።
አንድ አማራ ለሁሉም ሁሉም አማራ ለአንድ።